Dobro Dosli
 
HomeLatest imagesፈልግይመዝገቡይግቡ
tSports

tSports - የምዝገባ ስምምነት ውሎች


የዚሀ መደረክ አስተዳዳሪዎቸና አስተናባሪዎቸ በመድረኩ ላይ የሚቀርቡ ተቃውሞና ቅሬታ አስነሺ ጽሁፎቸን በተቻላቸው ፍጥነት ለማጥፋትና ለማስተካከል ይሞከራሉ። ይሁንና እያንዳንዱን ጽሁፍ መመርመር አይቻልም። ሰለሆነም በዚህ መድረክ የሚቀረቡ ጽሁፎች ሁሉ የሚያንጸባርቁት የጸሃፊውን ዕይታና አመለካክት እንጂ ያስተዳደሩን፣ የአስተናባሪውን ወይም የዌብ ማስተሩን(በራሳችው የተጻፈ ካልሆነ በቀር) አለመሆኑን አውቀው ተቀብለዋል፤ ሰልሆነም በሀላፊነት አያስጠይቃቸውም፤ ምንም አይነት ስድብ፤ ጸያፍ ነገር፤ ብልግና፤ ስም ማጥፋት፤ ጥላቻ፤ ማስፈራራት፤ ጾታዊ ድምጸት ያለው ወይም ሌላ ህግ የሚተላለፍ ፅሁፍ ላለማቅረብ ተስማምተዋል። ይህን ማድረግም ወዲያውኑ እሰከመጨረሻው እንዲታገዱ ሊዳርግዎ ይቸላል (የኢንተርኔት ግልጋሎት ለሚሰጥዎም ክፍል አድራጎትዎ ይገለጻል) የህግ ተገዢነትን ለማስፈን ሲባል የያንዳዱ ፖሰት ይመዘገባል።